የመምህራን የእውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብር በድምቀት ተካሄደ

የመምህራን የእውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብር በድምቀት ተካሄደ   ሰኔ 11/2008 ዓ/ም « ክብርና ምስጋና ለህዳሴው ትውልድ አናጺ መምህራን » በሚል መሪ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና መምህራን ማህበር በጋራ የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው 128 መምህራን ፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የእውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብር በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አካሄዱ፡፡   በመርሃ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በበኩላቸው፤ « መምህራን የመማር ማስተማር ሥራ እንዲሻሻል የትምህርት ጥራት እንዲረጋገጥ በከፈሉት መስዋዕትነት በልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ለውጥ መታየት ጀምራል ከማለታቸዉም ባሻገር የሚታየውን የትምህርት የጥራት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የመምህራን…

Read More

ለምርትና አገልግሎት ጥራት ተወዳዳሪዎች 4ኛው ዙር ሀገራዊ የእውቅና ሽልማት ተሰጠ

ለምርትና አገልግሎት ጥራት ተወዳዳሪዎች 4ኛው ዙር ሀገራዊ የእውቅና ሽልማት ተሰጠ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለ4ኛው ዙር የኢትዮጵያ የምርት አቅርቦትና የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ተወዳዳሪዎች በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀ ሥነ-ስርዓት ላይ ሀገራዊ የእውቅና ሽልማት ሰጥተዋል፡፡ ክቡር ፕሬዝደንት ሽልማቱን ከሰጡ በኋላ ባሰሙት ንግግር የመንግስት የልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን ተፈፃሚ ለማድረግ ምርታማነት፣ ጥራትና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ እንደሚገባ ከመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን ጀምሮ ይበልጥ ትኩረት እንደተሰጠው ገልፀዋል፡፡ የሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዋነኛው ዓላማ የግብርና ልማትን ማዘመን፤ የኢንዱስትሪ፣ የወጪ ንግድና የአገልግሎት ዘርፉን ማስፋት እንደሆነ ጠቅሰው በ2017 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ…

Read More